Home ዜና

ዜና

ማንቸስተር ዩናይትድ ሉክ ሾን በዳኒ ሮዝ መተካት ይፈልጋሉ

የሉክ ሾ ማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታ በግዜ ሊያበቃ ይችላል። በመጪው ዝውውር መስኮት ጆዜ ሞሪንሆ ተጨዋቹን ለመሸጥ ያኮበኮቡ ይመስላሉ። ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን በ2014 ተጨዋቹን ሲገዙ ለግራ ተከላካይ የአለም...

ፖል ፖግባ በዛሬው ጨዋታ መሰለፉ ያጠራጥራል

ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ጨዋታ ፖል ፖግባ ሊያጡት ይችላሉ። የአርብ ልምምድ በጉዳት ያቋረጠው ፖግባ የዛሬው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ምርመራ ያካሂዳል። ምርመራውን ካለፈ የመጫወት እድል...

እውነተኛውን አሌክሲስ ሳንቼዝ የምናየው የሚቀጥለው አመት ነው አሉ ሞሪንሆ

ጆዜ ሞሪንሆ የአሌክሲስ ሳንቼዝን ምርጥ አቋም እየተጠቀመበት እንዳልሆነ ተናግሯል። ተጨዋቹ በሙሉ ብቃቱ እንዲጫወት እስከሚቀጥለው አመት እንደሚፈጅ ተናግረዋል። ከአርሴናል በክረምት ውድድር መስኮት ከአርሴናል የተዘዋወረው ሳንቼዝ በሳምንት...

አርሰን ቬንገር ከኤስ ሚላን ድል በኋላ ቡድኑን ሊወድቅ ብሎ ከሚንገዳገድ ቦክሰኛ...

አርሰን ቬንገር ቡድኑ ተመቶ የሚንገዳገድ ቦክሰኛ እንደነበረ ተናግሯል። በትላንት የአውሮፓ ሊግ ጨዋታ ኤስ ሚላንን 2-0 መርታት የቻለው አርሴናል በቅርብ ሳምንታት ያሳየውን አቋም መዋዠቅ ማስተካከል ችሏል። በማንቸስተር...

ኔይማር ፒኤስጂ መግባት ስህተተ ነው ብሎ ያምናል. ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል

ኔይማር በመጪው ዝውውር መስኮት ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል. ፒኤስጂ መምጣቱ ስህተት እንደሰራ ያስባል. ኔይማር በአመቱ መጀመርያ ከኑ ካምፕ ወደ ፓርክ ዴ ፕሪንስ የአለም ሬኮርድ በሆነ...

ኤስ ሚላን 0 – 2 አርሴናል። ምክታርያን እና ራምሲ። የጨዋታው 5...

አርሴናል ኤስ ሚላንን በሜዳው 2-0 በመርታት ውድድር አመታቸው ለመታደግ ተራምደዋል። ሄንሪክ ምክታርያን እና አሮን ራምሲ ለአርሰን ቬንገር የጨዋታውን ሁለት ጎሎች አግብተዋል። ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ...

“እኔ ሳርጀንቱ ነኝ።” ሉካኩ ለምን ሞሪንሆ ተቀያሪ ወንበር ላይ እንደማያስቀምጠው ተናገረ።

ሮሜሉ ሉካኩ እራሱን የጆሴ ሞሪንሆ "ሳርጀንት" ነኝ ሲል ተናግሯል። በ75ሚልየን ፓውንድ ክለቡን የተቀላቀለው ሉካኩ ከአንድ ጨዋታ በቀር ዩናይትድ ባደረጋቸው ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በሙሉ ተሰልፏል። ለክለቡ...

አርሴናል ለኤስ ሚላን ግጥምያ ጣልያን ለመሄድ ሉተን ኤርፖርት አረፉ

በአውሮፓ ሊግ ዛሬ ምሽት ኤስ ሚላንን የሚገጥሙት አርሴናሎች ወደ ጣልያን እያቀኑ ነው። ሉተን አውሮፕላን ማረፍያ ሲያርፉ ፎቶ ተነስተዋል። Embed from Getty Images መድፈኞቹ ጥሩ ስሜት ውስጥ...

የአርሴናል ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ በኤስ ሚላን እንሸነፋለን ብለው የሚያምኑበት አስቂኝ ምክንያት

የአርሴናል ደጋፊዎች ለቡድናቸው ሽንፈት መፍራት የተለየ ምክንያት አያስፈልጋቸውም። ቡድናቸው በተከታታይ 4 ጨዋታ የተሸነፈ ሲሆን በዛሬው የአውሮፓ ሊግ ጨዋታ ሌላ ሽንፈት እንዲጠብቁ ያደረጋቸው ምክንያት አግኝተዋል። የጣልያኑ...

ሪዮ ፈርዲናንድ፣ ስቲቨን ጄራርድ እና ፍራንክ ላምፓርድ ሁሉም ማን ቻምፒዮንስ ሊግ...

ለቻምፒዮንስ ሊግ መጨረሻ 8 ከሚካፈሉት ውስጥ 4ቱ ታውቀዋል። ማንቸስተር ሲቲ፣ ሊቨርፑል፣ ሪያል ማድሪድ እና ጁቬንትስ። 3ስቱ የቀድሞ እንግሊዝ ተጨዋቾች አንድ አሸናፊ ነው ያለው ይላሉ። ሪዮ...

አርሴናል ቼልሲ እና ዩናይትድ መግዛት የሚፈልጉት የናፖሊ ተጨዋች

ቼልሲ እና አርሴናል ለናፖሊ የሚጫወተውን ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊን ማስፈረም ይፈልጋሉ። የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነው ኩሊባሊ ላለፉት 4 አመታት በናፖሊ ትልቅ ተጨዋች መሆን ችሏል። በዚህ...

ዳኒ አልቬዝ ፒኤስጂ ከሪያል ማድሪድ ጋር በተጫወቱበት ተጨዋች ክርስትያኖ ሮናልዶ ላይ...

ፒኤስጂ ማክሰኞ በሪያል ማድሪድ በደረሰባቸው ሽንፈት ከቻምፕዮንስ ሊግ ተባረዋል። በጨዋታው ላይ ዳኒ አልቬዝ ክርስትያኖ ሮናልዶ ላይ ያደረገው አስቀያሚ ነገር ደጋፊዎችን አስቆጥቷል። አልቬዝ የተናፈጠውን ንፍጥ ሮናልዶ ሸሚዝ...

ማንቸስተር ሲቲ 1 – 2 ባዝል (ድምር 5-2)። ሲቲ ቢሸነፉም አልፈዋል።...

ማንቸስተር ሲቲ በሜዳቸው ከ15 ወር በኋላ ለመጀመርያ ግዜ ተሸንፈዋል። በመጀመርያው ዙር ተጋጣሚያቸው ባዝልን 4-0 ያሸንፉት ሲቲዎች ወደ መጨረሻው 8 ማለፍ ችለዋል። በውድድሩ ማንቸስተር ዩናይትድ ላይ...

ቶተንሃም 1 – 2 ጁቬንትስ (ድምር 3-4)። ሂግዌይን እና ዲባላ ቶተንሃሞችን...

ጁቬንትስ ቶተንሃምን በሜዳቸው 2-1 በማሽነፍ በድምር 4-3 አሸንፈው ወደ መጨረሻው 8 ዙር ማለፋቸውን አረጋገጡ። ቶተንሃም አድቫንቴጅ ነበራቸው። በጁቬንትስ ሜዳ እኩል ነበር ውጤቱ። ሁለት ግብ ነበራቸው...

ሪዮ ፈርዲናንድ እና ፍራንክ ላምፓርድ – “ሊቨርፑልን በቻምፕዮንስ ሊግ መጋጠም የሚፈልግ...

ሪዮ ፈርዲናንድ እና ፍራንክ ላምፓርድ ሊቨርፑል በቻምፕዩንስ ሊግ ብዙ መጓዝ ይችላሉ ብለው ያምናሉ። ከፖርቶ ጋር የነበራቸውን ግጥምያ በመጀመርያው ዙር 5-0 መልስ ጨዋታውን ደግሞ 0-0 በማጠናቀቅ...

ሊቨርፑል ቶማስ ለማርን ለመግዛት ተቃርበዋል

ሊቨርፑል ለሞናኮ የሚጫወተውን ቶማስ ለማር ለመግዛት ተንቀሳቅሰዋል። እንደ ዘገባዎች ከሆን ከክቡ ጋር ወደ ስምምነት ተቃርበዋል። ፈረንሳዊው ተጨዋች ስሙ ከሊቨርፑል ጋር ከተያያዘ ቆይቷል። ተጨዋቹን ሊቨርፑል በ145ሚልየን...

ጆዜ ሞሪንሆ በቀን 425ሺ ፓውንድ የሚከፍለው አዲስ ስራ ይጀምራል

የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ በ2018 አለም ዋንጫ በሚጀምረው ስራ ከፍተኛ ተከፋይ ይሆናል። በአለም ዋንጫው ለራሽያ ቴሌቭዥን አርቲ አስተያየት ሰጪ ሆኖ የሚሰራው ሞሪንሆ በ5 ቀን ስራ ብቻ...

ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑል እና አርሴናል የሚያሳድዱት የዋትፎርድ ተጨዋች

ማንቸስተር ዩናይትድ መግዛት የሚፈልጓቸው የተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ የዋትፎርዱን አብዱላይ ዶኮሬን አካተቱ። ከተጨዋቹ ፈላጊዎች ምሀከል ሊቨርፑል አርሴናል እና ቶተንሃም ይጠቀሳሉ። የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኞች ቅዳሜ ዋትፎርድ ዌስት ብሮምን...

ፒኤስጂ ለአርሰን ቬንገር ከአርሴናል መውጫ ሊሰጡት ይችላሉ

አርሰን ቬንገር ከአርሴናል ቢለቅ ማን እንደሚቀጥረው ቢያስብ አይፈረድበትም። በአርሴናል ቦታው አደጋ ላይ ነው። እስከ 2019 የሚያቆየውን ኮንትራት እስኪያበቃ መቆየት ቢፈልግም የ68 አመቱን አሰልጣኝ ፒኤስጂ ወደ...

ቪድዮ – የቀድሞ ቡድን አጋሩ የዴቪድ አስቶሪን ሞት ሲሰማ ከጨዋታ እየንተሰቀሰቀ...

የፊዮረንቲውን ቡድን አመበል ዴቪድ አስቶሪ ሞት ጨዋታ ላይ ሁኖ የሰማው የቀድሞ ቡድን አጋሩ ከሜዳ እያለቀሰ ወቷል። ማርኮ ባኪች ለፖርቹጋሉ ቤሌኔንሴስ ተሰልፎ ከቪቶርያ ጋር እሁድ ግጥሚያ...

በጣም የታዩ

STAY CONNECTED

17,218FansLike
5FollowersFollow