Home ዜና

ዜና

ሰርጂዎ ራሞስ በአይባር ጨዋታ ተቅማጥ መቆጣጠር አቅቶት ጨዋታ አቋርጦ ወጣ

የሪያል ማድሪድ አምበል ሰርጂዎ ራሞስ ቅዳሜ ቡድኑ ከአይባር ጋር ባደረገው ጨዋታ የተፈጥሮን ጥሪ ሊያስተናግድ ለ5 ደቂቃ ጨዋታ አቋርጦ ወጣ። ራሞስ እየሮጠ ከሜዳ ከወጣ ከ73ኛው ደቂቃ ጀምሮ ማድሪዶች ለ5 ደቂቃ በ10 ተጨዋች ነው የተጫወቱት። Embed from Getty Images የወጣበትን ምክንያት የተጠየቀው ዚዳን እንዲህ...

ፖል ፖግባ በዛሬው ጨዋታ መሰለፉ ያጠራጥራል

ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ጨዋታ ፖል ፖግባ ሊያጡት ይችላሉ። የአርብ ልምምድ በጉዳት ያቋረጠው ፖግባ የዛሬው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ምርመራ ያካሂዳል። ምርመራውን ካለፈ የመጫወት እድል ያገኛል። ዩናይትድ ያለ ዋና ተጫዋቹ ከገባ ለሁለተኛ በሚደረገው ፉክክር ሊሸነፍ ይችላል። የጆዜ ሞሪንሆ ቡድን 3ኛ የተቀመጡትን ሊቨርፑል...

እውነተኛውን አሌክሲስ ሳንቼዝ የምናየው የሚቀጥለው አመት ነው አሉ ሞሪንሆ

ጆዜ ሞሪንሆ የአሌክሲስ ሳንቼዝን ምርጥ አቋም እየተጠቀመበት እንዳልሆነ ተናግሯል። ተጨዋቹ በሙሉ ብቃቱ እንዲጫወት እስከሚቀጥለው አመት እንደሚፈጅ ተናግረዋል። ከአርሴናል በክረምት ውድድር መስኮት ከአርሴናል የተዘዋወረው ሳንቼዝ በሳምንት 500,000 ፓውንድ ደሞዝ የማንቸስተር ዩናይትድ አንደኛ ተከፋይ ነው። የ29 አመቱ አጥቂ ለአዲስ ቡድኑ በ8ጨዋታዎች 1 ጎል...

አርሰን ቬንገር ከኤስ ሚላን ድል በኋላ ቡድኑን ሊወድቅ ብሎ ከሚንገዳገድ ቦክሰኛ ጋር አነጻጸረ

አርሰን ቬንገር ቡድኑ ተመቶ የሚንገዳገድ ቦክሰኛ እንደነበረ ተናግሯል። በትላንት የአውሮፓ ሊግ ጨዋታ ኤስ ሚላንን 2-0 መርታት የቻለው አርሴናል በቅርብ ሳምንታት ያሳየውን አቋም መዋዠቅ ማስተካከል ችሏል። በማንቸስተር ሲቲ እና ብራይተን እጅ ለተሸነፈው አርሴናል የትላንትናው ውጤት እፎይታ የሚሰጥ ነው። ከጨዋታው በኋላ ቬንገር እንዲህ ሲል...

ኔይማር ፒኤስጂ መግባት ስህተተ ነው ብሎ ያምናል. ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል

ኔይማር በመጪው ዝውውር መስኮት ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል. ፒኤስጂ መምጣቱ ስህተት እንደሰራ ያስባል. ኔይማር በአመቱ መጀመርያ ከኑ ካምፕ ወደ ፓርክ ዴ ፕሪንስ የአለም ሬኮርድ በሆነ ሂሳብ ተዘዋውሯል. ለአዲስ ክለቡ በ29 ጨዋታዎች 28 ጎል ማግባት ችሏል. ከድሮ ክለቡ ጋር ስሙ መያያዙ ግን...

“እኔ ሳርጀንቱ ነኝ።” ሉካኩ ለምን ሞሪንሆ ተቀያሪ ወንበር ላይ እንደማያስቀምጠው ተናገረ።

ሮሜሉ ሉካኩ እራሱን የጆሴ ሞሪንሆ "ሳርጀንት" ነኝ ሲል ተናግሯል። በ75ሚልየን ፓውንድ ክለቡን የተቀላቀለው ሉካኩ ከአንድ ጨዋታ በቀር ዩናይትድ ባደረጋቸው ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በሙሉ ተሰልፏል። ለክለቡ 23 ጎል ማግባት ችሏል። የ24 አመቱ ሉካኩ ሞሪንሆ በሱ የሚተማመነው የተባለውን ሁሉ እንደ ሳርጀንት ስለሚፈጽም ነው...

ዳኒ አልቬዝ ፒኤስጂ ከሪያል ማድሪድ ጋር በተጫወቱበት ተጨዋች ክርስትያኖ ሮናልዶ ላይ አጸያፊ ነገር አድርጓል

ፒኤስጂ ማክሰኞ በሪያል ማድሪድ በደረሰባቸው ሽንፈት ከቻምፕዮንስ ሊግ ተባረዋል። በጨዋታው ላይ ዳኒ አልቬዝ ክርስትያኖ ሮናልዶ ላይ ያደረገው አስቀያሚ ነገር ደጋፊዎችን አስቆጥቷል። አልቬዝ የተናፈጠውን ንፍጥ ሮናልዶ ሸሚዝ ላይ ሲለቀለቅ በቪድዮ ካሜራ ተቀርጿል። ክርስትያኖ ሮናልዶ ምን እንደተደረገበት አላወቀም። ድርጊቱን ያወቁት ደጋፊዎች ግን በማህበራዊ...

MOST COMMENTED

ቪድዮ – የቀድሞ ቡድን አጋሩ የዴቪድ አስቶሪን ሞት ሲሰማ ከጨዋታ እየንተሰቀሰቀ...

የፊዮረንቲውን ቡድን አመበል ዴቪድ አስቶሪ ሞት ጨዋታ ላይ ሁኖ የሰማው የቀድሞ ቡድን አጋሩ ከሜዳ እያለቀሰ ወቷል። ማርኮ ባኪች ለፖርቹጋሉ ቤሌኔንሴስ ተሰልፎ ከቪቶርያ ጋር እሁድ ግጥሚያ...

HOT NEWS