Home ፕሪምየር ሊግ

ፕሪምየር ሊግ

የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዜና

ማንቸስተር ዩናይትድ 2 – 1 ሊቨርፑል። የማርከስ ራሽፈርድ ጎሎች። 5 የጨዋታው መነጋገርያ ነጥቦች።

በማርከስ ራሽፈርድ ሁለት ጎሎች ዩናይትድ ሊቨርፑል ላይ ድል ተቀዳጅቷል። የእንግሊዙ አጥቂ ወደ ቋሚ አሰላለፍ በተመለሰበት ጨዋታ ሁለት ጎሎች ማግባት ችሏል። Embed from Getty Images Embed from Getty Images Embed from Getty Images በሁለተኛው አጋማሽ ኤሪክ ቤይሊ በራሱ ጎል ያገባው የሊቨርፑል ብቸኛ ጎል ሁና ተመዝግባለች።...

ፖል ፖግባ በዛሬው ጨዋታ መሰለፉ ያጠራጥራል

ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ጨዋታ ፖል ፖግባ ሊያጡት ይችላሉ። የአርብ ልምምድ በጉዳት ያቋረጠው ፖግባ የዛሬው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ምርመራ ያካሂዳል። ምርመራውን ካለፈ የመጫወት እድል ያገኛል። ዩናይትድ ያለ ዋና ተጫዋቹ ከገባ ለሁለተኛ በሚደረገው ፉክክር ሊሸነፍ ይችላል። የጆዜ ሞሪንሆ ቡድን 3ኛ የተቀመጡትን ሊቨርፑል...

ኤድን ሃዛርድ ቡድኑን ነቀፈ። “ከሲቲ ጋር 3 ሰአት ሙሉ እንኳ ብንጫወት ኳሱን መንካት አልችልም...

ኤድን ሃዛርድ ከሲቲው ሽንፈት በኋላ በገዛ ቡድኑ ታክቲክ ላይ ትችት ሰንዝሯል። "3 ሰአት ሙሉ ብንጫወት ለውጥ አይኖረውም ነበር። ኳሷን መንካት አልችልም ነበር።" በጨዋታው አልቫሮ ሞራታ ወደ ቤንች ተመልሶ ሲያረፍድ ሃዛርድ እሱን ተክቶ እንደአጥቂ ሁኖ ነበር የተሰለፈው። ቼልሲ ይዞ የገባው አጨናጋፊ ታክቲክ አልሰራለትም።...

የቼልሲን አሳፋሪ አጨዋወት የሚያሳየው ቪድዮ። ሲቲ ሲቀባበሉ ቼልሲዎች ቁመው ያይዋቸዋል።

ጋሪ ኔቪል እንደተለመደው ቼልሲን ክፉኛ ተችቷል። ምክንያቱን ከስር በሚታየው ቪድዮ ክሊፕ ማየት ይቻላል። ቼልሲ ከተጋጣሚዎቻቸው ሲቲ ጋር ያሳዩት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ድክመት የታየበት ነበር። በትዊተር ማህበራዊ ድህረ ገጽ ያሉ ተጠቃሚዎች ቼልሲን ክፉኛ ተችተዋል። አንድ ተተቃሚ የሚከተለውን የጨዋታ ቅንጫቢ ወስዶ የቼልሲን ጨዋታ ድክመት...

ብራይተን 2 – 1 አርሴናል። መደፈኞቹ እንደገና ተሸነፉ። 5 መነጋገርያ ነጥቦች

የአርሴናል አስደንጋጭ አቋም መዋዠቅ አሁንም ቀጥሏል። በብራይተን አሜክስ ስታድየም 2-1 ተሸንፏል። የክሪስ ሂውተን ቡድን ጨዋታውን በከፍተኛ ፍጥነት ነው የጀመሩት። ፈጥነው ባደረጉት የተደጋጋሚ ማጥቃት አርሴናልን በጊዜ አምበርክከዋል። ከሁለቱ ቡድኖች የተራበ የሚመስለው ብራይተን ነበር። አርሴናሎችን ኳሱ ላይ ፋታ አልሰጧቸውም። አርሴናል ኳሱን ሲይዝ በከፍተኛ...

ማንቸስተር ሲቲ 1 – 0 ቼልሲ። ሲቲ በ18 ነጥብ በልጠው ይመራሉ። 5 መነጋገርያ ነጥቦች

ቼልሲን በሜዳቸው በማሸነፍ ማንቸስተር ሲቲ ቻምፒዮን ለመሆን ሌላ ትልቅ እርምጃ ተራመዱ። ጎሉን በርናንዶ ሲልቫ ሁለተኛው አጋማሽ ከተጀመረ በ1ንደኛው ደቂቃ ከዳቪድ ሲልቫ የተሻገረለትን ኳስ አግብቷል። ሲቲ ቻምፕዩን ለመባል 4 ጨዋታ ማሸነፍ ነው የሚያስፈልጋቸው። Embed from Getty Images Embed from Getty Images Embed from Getty Images ትላንት...

ሊቨርፑል 2 – 0 ኒውካስትል። ክንፈኞቹ አግብተዋል። የጨዋታው 5 መነጋገርያ ነጥቦች

ሊቨርፑል በሳምንቱ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ተመልስዋል። ጆሴ ሞሪንሆ በዚህ ሊቨርፑል ቡድን መጨነቁ አይቀርም። ለሊቨርፑል ቀላል ድል ነበር። ኒውካስሎች በጨዋታው ደካማ ነበሩ። የሊቨርፑል ራስ መተማመን የተሞላበት አሳማኝ አጨዋወት ለተወዳዳሪዎቻቸው ሃሳብ ይሰጣቸዋል። የጨዋታው ውጤት ሊቨርፑልን በመጨረሻ 20 ጨዋታው 1 ሽንፈት ብቻ...

ጄሚ ካራገር ሞ ሳላ ከሜሲ ይልቅ ከሮናልዶ ጋር ይቀራረባል አለ

ዝነኛው የሊቨርፑል ቀድሞ ተከላካይ ጄሚ ካራገር የሞ ሳላ አጨዋወት ከሊዎኔል ሜሲ ይልቅ ከክርስትያኖ ሮናልዶ ጋር እንደሚቀራረብ ተናግሯል። Embed from Getty Images ከቡድኑ ጋር ባለው የመጀመሪያ አመት 31 ጎል አግብቶ ደጋፊዎችን ያስገረመው ሳላ ግራኝነቱ እና ሌላ የአጨዋወት ዘይቤው ከሊዎኔል ሜሲ ጋር እንዲነጻጸር...

ቶተንሀም 2 – 0 ሀደርስፊልድ። የሶን ኺዩን ሚንግ 2 ጎሎች ለቶተንሃም ድል ሰጠ

የሶን ኺዩን ሚንግ 2 ጎሎች ቶተንሀም ምርጥ አራት ለመጨረስ ያሚያደርገውን እንቅስቃሴ አጠናከረ። በመሀል ሳምንት ተጋጣሚው ለሆነው ጁቬንትስ ቶተንሀም የሃሪ ኬን ቡድን ብቻ እንዳልሆነ የሚያስታውስ እንቅስቃሴ ነበር። ቶተንሃሞች እሮብ ምሽት ለቻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ግጥምያ በሜዳቸው የጣልያኑን ክለብ ወደ ስታድየማቸው ይጋብዛሉ። የዛሬው...

አርሴናል ከሲቲ ሽንፈት በኋላ ባደረጉት ስብሰባ ያለቀሰው ተጨዋች

የአርሴናል ውድድር አመት ከመጥፎ ወደ አስከፊ መሄዱ ተጨዋቾቹ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል። በእሁዱ ካረባዎ ካፕ ፍጻሜ በማንቸስተር ሲቲ 3-0 የተሸነፉት አርሴናል ከሲቲ ጋር ሃሙስ እለት ባደረጉት ግጥሚያ በተመሳሳይ ውጤት ሽንፈት ድጋሜ ቀምሰዋል። ተጨዋቾቹ በሁለቱ ሽንፈቶች መሀከል አሰልጣኙ ባልተገኙበት ስብሰባ አድረገው ነበር። እንደ...

MOST COMMENTED

የ89 ሚሊየን ፖውንዱ ችግር

ጨዋታው ከሀደርስፊልድ ጋር አልነበረም። ጆሴ ሞሪንሆ ቡድኑ ያለ ትልቅ ተጨዋቹ በቀላሉ ያሸንፋል ብሎ የሚተማመንበት አይነት ጨዋታ አልነበረም። ጨዋታው የቻምፒዮንስ ሊግ መጨርሻ 16 ከስፔየኑ ሴቪያ ጋር...

HOT NEWS