Home ላሊጋ

ላሊጋ

ስፓኒሽ ላሊጋ

ማላጋ 0 – 2 ባርሴሎና። ሉዊስ ስዋሬዝ እና ኩቲንሆ ቡድናቸውን አሸናፊ አድረገዋል። የጨዋታው 5...

ፊሊፔ ኩቲንሆ በእግሩ ጀርባ ያገባት ኳስ ቡድኑ ባርሴሎና ማላጋን አሸንፍፎ የ11 ነጥብ ከፍተት እንዲፈጥር አግዟል። ሚስቱ 3ኛ ልጁን የወለደችለት ሜሲ በጨዋታው አልተሰለፈም። የጨዋታውን መጀመርያ ጎል ሉዊስ ስዋሬዝ ከጆርዲ አልባ የተላከለትን ግሩም ኳስ በጭንቅላቱ አግብቷል። ኩቲንሆ ሁለተኛውን ጎል ዴምቤሌ በመሬት የላከለትን ኳስ...

አይባር 1 – 2 ሪያል ማድሪድ። ሮናልዶ አሁንም ቡድኑን አድኗል። የጨዋታው 5 መነጋገርያ ነጥቦች።

ክርስታያኖ ሮናልዶ ለሪያል ማድሪድ ያገባው ሁለት ጎል ቡድኑ አይባርን 2-1 እንዲያሸንፍ ረድቶታል። ሁለተኛ ከተቀመጡት አትሌቲኮ የነጥብ ርቀቱን ወደ 4 አጥበዋል። የሉካ ሞድሪችን ግሩም ኳስ ተቆጣጥሮ በ34ኛው ደቂቃ ሮናልዶ ቡድኑን ቀዳሚ ያደረገችውን ኳስ አግብቷል። Embed from Getty Images Embed from Getty Images Embed from...

አርሴናል ቼልሲ እና ዩናይትድ መግዛት የሚፈልጉት የናፖሊ ተጨዋች

ቼልሲ እና አርሴናል ለናፖሊ የሚጫወተውን ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊን ማስፈረም ይፈልጋሉ። የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነው ኩሊባሊ ላለፉት 4 አመታት በናፖሊ ትልቅ ተጨዋች መሆን ችሏል። በዚህ ውድድር አመት ናፖሊ አንደኛ ደረጃ እንዲቆናጠጥ ከቻለበት ምክንያት አንዱ የኩሊባሊ እንቅስቃሴ ነው። ብዙ ፕሪምየር ሊግ ቡድኖች...

ባርሴሎና 1 – 0 አትሌቲኮ ማድሪድ። የሊዮኔል ሜሲ ቅጣት ምት እና 5 መነጋገርያ ነጥቦች

ሊዮኔል ሜሲ ያገባው አስደናቂ ቅጣት ምት በእሁዱ ጨዋታ ባርሴሎና አትሌቲኮ ላይ ወሳኝ ድል እንዲቀዳጅ ረድቶታል። ድሉ በሁለቱ ቡድኖች መሀከል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 8 አስፍቶታል። ባርሴሎና ጨዋታውን በልጠው ነበር የጀመሩት። በ26ኛው ደቂቃ ሜሲ የመታው ቅጣት ምት ጎሉ እላይ ግርጌ ገብቶ...

ሪያል ማድሪድ 3 – 1 ጌታፌ። ክርስትያኖ ሮናልዶ እና ጋሬዝ ቤል አግብተዋል። 5 መነጋገርያ...

ክርስትያኖ ኖናልዶ ሁለቱን ጎል። ጋሬዝ ቤል አንዱን። ሪያል ማድሪድ ከፒኤስጂ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትላንት ጌታፌን የረቱበት ጥሩ ማሟሟቂያ ነበር። ቤል በ24ኛው ደቂቃ ቀዳሚዋን ጎል ፍጹም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ ያገኘውን ኳስ አክርሮ መቶ አግብቷል። የመጀመርያው አጋማሽ መጨረሻ ላይ ሮናልዶ ሁለተኛውን ጎል...

ኤስፓንዮል 1 – 0 ሪያል ማድሪድ። ጋሬዝ ቤል ተቸግሯል። ሮናልዶ አልነበረም። 5 የጨዋታው መነጋገርያ...

ጄራርድ ሞሬኖ በዘጠና ሶስተኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ጨዋታው ኤስፓንዮል ከአስር አመታት በኋላ ሪያል ማድሪድን ለመጀመሪያ ጊዜ የረታበት እንዲሆን አድርጎታል። የመጀመርያውን ጎል ለማግባት የተቃረቡት ኤስፓንዮል ነበሩ። ጨዋታው 30 ደቂቃ እንደሞላው ሞሬኖ ያገባው ጎል በስህተት ውሳኔ ኦፍሳይድ ተብሎ ተሽሯል። በጨዋታው ሪያል ማድሪድን በልጠው...

ሪያል ማድሪድ 4 – 0 አላቬዝ – ክርስትያኖ ሮናልዶ ያቁለጨጨበት እንቅስቃሴ

የሪያል ማድሪዱ ቢቢሲ አጥቂ መስመር ልዩ አጨዋወት በታየበት ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ተጋጣሚው አላቬዝን በሮናልዶ ሁለት ጎሎች ፣ በቤንዜማና እና ቤል አንድ አንድ ጎል ጨዋታውን 4-0 አሸንፎ ሁለተኛ ከሆነው አትሌትኮ ማድሪድ 4 ነጥብ ርቆ በሶስተኛነት መቀመጥ ችሏል። እሮብ ከሌጋኔዝ ጋር...

ባርሴሎና 6 – 1 ጂሮና። ሜሲ በህይወቱ ካሳያቸው ምርጡ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ትላንት አንዱ ነበር።

ሜሲ በተጨዋችነት ዘመኑ ካሳያቸው ምርጥ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የትላንት ጨዋታ አንድ ሁኖ ይጠቀሳል። በጨዋታው ሉዊስ ስዋሬዝ 3 ጎል ማግባት ሲችል ውጤቱ ባርሴሎናን ከአትሌትኮ ማድሪድ 10 ነጥብ ርቆ በአንደኝነት እንዲቀጥል አስችለውታል። የባርሴሎናው ተከላካይ ሳሙኤል ኡምቲቲ በሰራው ስህተት አግብተው ጂሮና ቀዳሚነቱን መያዝ ቢችሉም፣...

ጋሬዝ ቤል አመቱ መጨረሻ ከሪያል ማድሪድ ሊለይ ነው።

ሪያል ማድሪድ አመቱ መጨረሻ ጋሬዝ ቤልን ሊያሰናብቱ ነው። የስፓኒሽ ጋዜጦች በአመቱ መጨረሻ እንደሚሸጥ ይዘግባሉ። ጉዳቶች የተከታተሉበት ጋሬዝ ቤል ከክለቡ ተጨዋቾች ተነጥሎ በቸኛ እንደሆነ ዘገባዎች ይገልጻሉ። Embed from Getty Imageswindow.gie=window.gie||function(c){(gie.q=gie.q||).push(c)};gie(function(){gie.widgets.load({id:'VyI1N-2gRbtl-mXJjNl36A',sig:'DpI7bE7GJAtHy0wJ9A3HSSuAlbGzcaVsfoPzAlfSFoM=',w:'594px',h:'397px',items:'922474040',caption: true ,tld:'co.uk',is360: false })}); ማርካ እና ስፖርት ጋዜጦች የ28 አመቱ ተጨዋች አመቱ መጨረሻ...

MOST COMMENTED

አይባር 1 – 2 ሪያል ማድሪድ። ሮናልዶ አሁንም ቡድኑን አድኗል። የጨዋታው...

ክርስታያኖ ሮናልዶ ለሪያል ማድሪድ ያገባው ሁለት ጎል ቡድኑ አይባርን 2-1 እንዲያሸንፍ ረድቶታል። ሁለተኛ ከተቀመጡት አትሌቲኮ የነጥብ ርቀቱን ወደ 4 አጥበዋል። የሉካ ሞድሪችን ግሩም ኳስ ተቆጣጥሮ...

HOT NEWS