Home ዝውውር

ዝውውር

የተጨዋች ዝውውር

ማንቸስተር ዩናይትድ ሉክ ሾን በዳኒ ሮዝ መተካት ይፈልጋሉ

የሉክ ሾ ማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታ በግዜ ሊያበቃ ይችላል። በመጪው ዝውውር መስኮት ጆዜ ሞሪንሆ ተጨዋቹን ለመሸጥ ያኮበኮቡ ይመስላሉ። ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን በ2014 ተጨዋቹን ሲገዙ ለግራ ተከላካይ የአለም ሬኮርድ የሆነ 31.5 ሚልየን ፓውንድ አውጥተውበታል። Embed from Getty Images ከዛ ጀመሮ የ22 አመቱ ተጨዋች 61 ግዜ...

አርሴናል ቼልሲ እና ዩናይትድ መግዛት የሚፈልጉት የናፖሊ ተጨዋች

ቼልሲ እና አርሴናል ለናፖሊ የሚጫወተውን ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊን ማስፈረም ይፈልጋሉ። የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነው ኩሊባሊ ላለፉት 4 አመታት በናፖሊ ትልቅ ተጨዋች መሆን ችሏል። በዚህ ውድድር አመት ናፖሊ አንደኛ ደረጃ እንዲቆናጠጥ ከቻለበት ምክንያት አንዱ የኩሊባሊ እንቅስቃሴ ነው። ብዙ ፕሪምየር ሊግ ቡድኖች...

ሊቨርፑል ቶማስ ለማርን ለመግዛት ተቃርበዋል

ሊቨርፑል ለሞናኮ የሚጫወተውን ቶማስ ለማር ለመግዛት ተንቀሳቅሰዋል። እንደ ዘገባዎች ከሆን ከክቡ ጋር ወደ ስምምነት ተቃርበዋል። ፈረንሳዊው ተጨዋች ስሙ ከሊቨርፑል ጋር ከተያያዘ ቆይቷል። ተጨዋቹን ሊቨርፑል በ145ሚልየን ፓውንድ ለባርሴሎና ለሸጡት ፊሊፔ ኩቲንሆ ተተኪ አድርገው ያዩታል። አርሴናል ሌላ ተጨዋቹን የሚፈልግ ክለብ ሲሆን ከፈረንሳይ እንደሚወጡ...

ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑል እና አርሴናል የሚያሳድዱት የዋትፎርድ ተጨዋች

ማንቸስተር ዩናይትድ መግዛት የሚፈልጓቸው የተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ የዋትፎርዱን አብዱላይ ዶኮሬን አካተቱ። ከተጨዋቹ ፈላጊዎች ምሀከል ሊቨርፑል አርሴናል እና ቶተንሃም ይጠቀሳሉ። የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኞች ቅዳሜ ዋትፎርድ ዌስት ብሮምን 1-0 በረታበት ጨዋታ በስታድየሙ ተግኝተው አይተውታል። https://www.youtube.com/watch?v=TeeP70C9asw ጆሴ ሞሪንሆ ሁለት አማካይ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል ይፈልጋል። በጁላይ...

ፒኤስጂ ለአርሰን ቬንገር ከአርሴናል መውጫ ሊሰጡት ይችላሉ

አርሰን ቬንገር ከአርሴናል ቢለቅ ማን እንደሚቀጥረው ቢያስብ አይፈረድበትም። በአርሴናል ቦታው አደጋ ላይ ነው። እስከ 2019 የሚያቆየውን ኮንትራት እስኪያበቃ መቆየት ቢፈልግም የ68 አመቱን አሰልጣኝ ፒኤስጂ ወደ ቡድናቸው ማምጣት እንደሚፈልጉ እየተዘገበ ነው። የቬንገር ቡድን በ4 ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፈዋል። ከማንቸስተር ሲቲ ውጪ በኦስተርሱንድስ እና...

ጋርዲዎላ ወደ ሲቲ ማምጣት የሚፈልጉት ዝነኛ የባርሴሎና ተጨዋች

ፔፕ ጋርዲዎላ የባርሴሎናውን ዝነኛ አማካይ አንድሬስ ኢኒየስታ ወደ ሲቲ ማምጣት የፈለጋሉ። በኑ ካምፕ አስገራሚ ስኬት ለተቀዳጀው ኢኒየስታ ፐሪምየር ሊግ የመጫወት የመጨረሻ እድል ሊሰጡት የፈልጋሉ ጋርዲዎላ። 33 አመት የሞላው ኢኒየስታ ከባርሴሎና ጋር የህይወት ኮንትራት ኦክቶበር ላይ ፈርሟል። እንደ ስፔይን ጋዜጦች ዘገባ ግን...

ማንቸስተር ዩናይትድ አንደር ሄሬራን ሽጠው ለውልቭስ በሚጫወተው ሩበን ኔቬስ ሊተኩት ነው

ጆሴ ሞሪንሆ አመቱ መጨረሻ ቡድኑን የሚለቀውን አንደር ሄሬራን ለውልቨርሃምፕተን ዎንደረርስ በሚጫወተው ሩበን ኔቬስ መተካት ይፈልጋሉ። ውልቭስን ከፖርቶ ባለፈው ውድድር መስኮት በ15ሚልየን ፓውንድ የተቀላቀለው ኔቬስ በቻምይንሺፑ ሊግ አንደኛ ተከፋይ ሲሆን በውድድር ዘመኑ 4 ጎል በማግባት ጥሩ እንቅስቅሴ እያደረገ ይገኛል። https://www.youtube.com/watch?v=HrAOklOv8mw ስፔይን ውስጥ የሚገኙ...

አርሴናል በቀጣዩ ዝውውር መስኮት ማጠናከር የሚፈልጓቸው 3 ቦታዎች

አርሴናል በመጪው ዝውውር መስኮት 3 ተጨዋቾችን መግዛት ይፈልጋሉ። አዲስ ግብ ጠባቂ፣ ተከላካይ እና ተከላካይ አማካይ መግዛት የሚፈልጉት አርሴናሎች ለተጨዋች ግዢ ማውጣት የሚችሉት ገንዘብ አነስተኛ ነው። የአርሴናል ተጨዋች ግዢ ስራ አስኪያጅ ስቬን ሚስሊንታት የተጨዋቾቹን ግዢ የመፈጸም ሃላፊነት ተሰቶታል በክረምቱ ዝውውር መስኮት ፒየር ኤምሪክ...

ባሎቴሊ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ ነው።

እንደ ተጨዋቹ ወኪል ከሆነ በአመቱ መጨረሻ የክለብ ኮንትራቱን የሚጨርሰውን ባሎቴሊ በነጻ ወደ ክለባቸው ለማዘዋዋር የእንግሊዝ ቡድኖች እየተፎካከሩ ነው። በማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ቆይታ የነበረው አነጋጋሪ ተጨዋች በጁን ከክለቡ ኒስ ጋር ያለው ኮንትራት ያበቃል። ተጨዋቹ ፈረንሳይ በነበረው ቆይታ 37 ጎል በማግባት ወደ...

ማንቸስተር ሁለት አማካዮች ይፈልጋሉ። ክሩስ እና ዋንያማን ጨምሮ ዩናይትድ ያነጣጠረባቸው 6 ተጨዋቾች

ጆሴ ሞሪንሆ 2 ሚድፊልደሮች ያስፈልጉኛል ብሎ ያምናል። ማይክል ካሪክ በውድድር ዘመኑ ማብቅያ ጫማ የሚሰቅል ሲሆን ማሩዋን ፍሌኒም ቡድኑን ለቆ የመጫወት እድል ወደሚያገኝበት ክለብ ያመራል። ጆሴ ሞሪንሆ ኔማንያ ማቲችን አጣምሮ የሚጫወት የፖል ፖግባም ተፎካካሪ የሚሆን አማካይ ይፈልጋል። ዩናይትድ እየተከታተሏቸው ያሉት 6 ተጨዋቾች...

MOST COMMENTED

ጋሬዝ ቤል አመቱ መጨረሻ ከሪያል ማድሪድ ሊለይ ነው።

ሪያል ማድሪድ አመቱ መጨረሻ ጋሬዝ ቤልን ሊያሰናብቱ ነው። የስፓኒሽ ጋዜጦች በአመቱ መጨረሻ እንደሚሸጥ ይዘግባሉ። ጉዳቶች የተከታተሉበት ጋሬዝ ቤል ከክለቡ ተጨዋቾች ተነጥሎ በቸኛ እንደሆነ ዘገባዎች ይገልጻሉ። Embed...

HOT NEWS